ብሪሃን ለሁሉም ሕዝቦች ሙሉ ወንጌል ቤ/ክ በኤድሜቴን






ብርሀን ለሁሉም ህዝቦች ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን ካናዳ ኤድመንተን
Welcome to our website
ራዕያችን: ለሙታን ሕይወትን : ለተኮነኑት ጽድቅን: ለጠፉት እረኛ : ለታመሙት ፈዉስ: በጨለማ ላሉት ብርሃን ለተጠሙት የሕይወት ዉሃ : ለተራቡት የሰማይ መና :የሆነዉን ኢየሱስ ክርስቶስን:የሚገልጠውን ወንጌል በመስበክና በማስተማር በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ :በማጥመቅ ሰዎች እርሱን አምነው እንድቀበሉና እንድያመልኩትና በወንጌል ቃል እናገለግለዋለን:
Worship Team
የድንኳንሽን ስፍራ አስፊ፥ መጋረጃዎችሽንም ይዘርጉ፤ አትቈጥቢ፤ አውታሮችሽን አስረዝሚ ካስሞችሽንም አጽኚ። ኢሳ 54:2 የመስፋት : የመብዛት የመዘርጋት አመት !!
Pastor Boja Dhaba
Prophet Tafarhu Shage Wolde
OUR CHURCH & PRAYER TIMING
Light For All Nations Full Gospel Church Edmonton
ብርሀን ለሁሉም ህዝቦች ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን ካናዳ ኤድመንተን
-: Sunday Afternoon Schedule :-
Prayer (3:30 pm – 6:30 pm)
-: Church Weekly Fasting & Prayer :-
Every Saturday Morning (9 am – 12 pm)
Prayer Wednesday (5 pm – 7 pm)
Join Our Prayer Ministry
Prophet Tafarhu Shage Wolde
ዕሮብ ሁል ግዜ 5pm – 7pm መንፊሳዊ መነቃቂያ ፕሮግራም::
ቅዳሜ ሁል ግዜ የፆምና የጸሎት ግዜ 9am – 12pm::
እሁድ ሁል ግዜ ልዩ የአምልኮና የቃል ግዜ 3:30pm – 6:30pm::
እንድሁም ለህጻናት የሰንበት ትምህርት 4:30pm – 6:30pm ይሰጣል::
Some memories
Light For All Nations Full Gospel Church Edmonton
Our Videos & Songs
Light For All Nations Full Gospel Church Edmonton